Translation is not possible.

አንዳንዴ አላህ  በማይመችህ ቦታ ላይ ያስቀምጥሃል… ላንተ ደስ በማያሰኝህ። ለመመለሻም ለመድረሻም የሚርቅ አይነት መሀል መንገድ ላይ ትሆናለህ። ይህ ልዩ ጥበብ አለው። ከርሱ እንድትሸሽ ሳይሆን እንዴት መኖር እንዳለብህ ሊያስተምር ሲፈልግ ነው።  በህይወትህ ውስጥ መቀየር የሚያስፈልግህን ጉዳይ እንዴት እንደምትቀይረው ሊያሳይህ ሲሻ ነው። ጉድለት ኖሮብህም እንዴት እንደምትስቅ ሊያስተምርህ ሲል ነው።  ብዙ  የማይሞሉ፣ ክፍት ቦታዎች እንዳሉህና አንዳንድ ጉዳዮችን ያለቅድመ ሁኔታ ወደህ መቀበልንም እንድትለማመድ ነው። ከሌሎች ይልቅ አስቸጋሪ የህይወት መንገድን የሚከተሉት ነብያቶች መሆናቸውን ታውቃለህ? … ብረት ስለሚያደርጋቸውና እጅግ አስፈላጊ የህይወት ትምህርት ስለሆነ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group