Translation is not possible.

ናታንያሁ ወ ፑቲን!  ገራሚው እሰጥ-አገባ!!

.

ኢንዲህ ሆነ !-  በደቡባዊ ጋዛ የቆሰሉትን ፍልስጤማዊያን ለማከም የሚረዳ የሜዳ ሆስፒታል ለማቋቋም ሩስያ ኦፊሴላዊ ጥያቄ  ለእስራኤል ማቅረብ! እስራኤልም  የተባለዉን ሰምታ ስታበቃ የሩስያን ጥያቄ  ውድቅ ማድረግ።

.

ታድያ እስራኤል የሩስያን ጥያቄ ዉድቅ በማድረግ ቢበቃት አንድ ነገር ነበር - እስራኤል ግን ቀጠለች "ይልቅ" አለች እስራኤል "ይልቅ ጋዛ ዉስጥ የሜዳ ሆስፒታል ይከፈት የሚለዉን ሃሳብ ተይና በግብፅ ድንበር ላይ የህክምና እና የሰብአዊ አገልግሎት ለመስጠት ይቻል ዘንድ ግብፅ እንድትቀበል ጫና በማድረግ የጋዛ ነዋሪዎችን ወደ ግብፅ እንዲፈናቀሉ ለማድረግ ሩሲያ ሆይ ግብጽን በማግባባቱ በኩል አግዢኝ " ማለት፡፡ ሆኖም ሩሲያ በተራዋ ሃሳቡን ውድቅ አድርጋለች!

.

አሜሪካን የተደገፈ ለ political correctness ሊጨነቅ አይገባም ማለት ይህም አይደል?!

እርሶስ ምን አሰቡ! ይህ የናትያንያሁ ምላሽ ምንን ያሳያል? የእስራኤል ዋና አላማ ሃማስን ማጥፋት ወይንስ ፍልስጤማዊያንን አስወግዶ መሬታቸዉን መጠቅለል?

ይጻፉ ሃሳብዎን ያካፍሉ!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group