Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

ስሜታችንን እንቆጣጠር!

~

ብዙ ሰው ሲወድ ድንበር ያልፋል። ሲጠላም ድንበር ያልፋል። ለማንም ያለን ውዴታም ይሁን ጥላቻ ድንበር አሳልፎ ጥፋት ላይ እንዳይጥለን ጥንቃቄ ይኑረን። ኢማሙ አሕመድ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦

لا تَغلوا في شَيء حتى الحبّ والبُغض!

"በምንም ነገር ላይ ድንበር አትለፉ፣ በመውደድ እና በመጥላት ላይ ቢሆን እንኳ።"

[መሳኢሉል ኢማም አሕመድ ቢሪዋየቲ ኢብኒሂ ሷሊሕ፡ ቁ. 252]

Ibnu Munewor

=

የቴሌግራም ቻናል፡-

https://t.me/IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

Telegram: Contact @IbnuMunewor

كناشة ابن منور
Send as a message
Share on my page
Share in the group