Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

ሳሪያ አል ቁድስ፡ በራፋ ምሥራቃዊ ጫፍ ላይ የተወሰኑ የጠላት መኪና ለወረራ ሲገቡ የተመለከትን ሲሆን በከፍተኛ መጠን የሞርታር መሳሪያ በመደብደብ በቀጥታ በጠላት ሃይል ላይ ጉዳት መድረሱን አረጋግጠናል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group