Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

መርየም ትሰኛለች። ትውልዷም እድገቷም በሀገረ ፍልስጤም በጋዛ ከተማ ነው።

የፅዮናዊቷ እስራኤል ጦር አሽ-ሺፋእ ሆስፒታልን ከመክበቡ በፊት ውሀ ስታንቦራጭቅ የተመለከታት አንድ ነርስ ምን እያደረግሽ ነው ብሎ ጠየቃት እሷም መለሰች "እኛኮ ሸሂድ ከመሆናችን በፊት ውዱእ ማድረግ አለብን" አለችው።

ልጆቻቸው ከአዋቂዎቻቸው ቀድመው ሸሂድነትን የሚናፍቁ ትውልዶች እንዴት ይሸነፋሉ ብለህ ታስባለህ?!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group