Translation is not possible.

የሙጃሂድን ንቅናቄ መግለጫ

የፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ላይ የሚደርሰውን የጽዮናውያን ጥቃት ለማስቆም የሚያስችል የውሳኔ ሃሳብ አለማውጣቱ የአለም አቀፉን ስርአት አቅም ማነስ ማሳያ እና ለአሜሪካዊያን ፍላጎት እና ለጽዮናዊ ሎቢስቶች መገዛቱን ማሳያ አድርገን እንቆጥረዋለን።

የአሜሪካ አስተዳደር ጽዮናውያን ለፈጸሙት የዘር ማጥፋት ወንጀል ፖለቲካዊ እና አለምአቀፋዊ ሽፋን በመስጠት የፀጥታው ምክርቤት ውሳኔ ጠንካራ ይዘቱን እንዲያጣ በማድረግ፣ በማደናቀፍ እና ባዶ አንቀፅ ለማድረግ አጥብቆ ሞክሯል። ይህ ውሳኔ በወንጀለኛው ጠላት የተፈፀሙት የሽብርተኝነት እና የጭካኔ ወንጀሎች ደረጃ ላይ ያልደረሰ እና የጽዮናውያኑ ወረራ ያስከተለውን አሰቃቂ የሰው ልጅ ስቃይ የማያሳይ ነው።

ህዝባችን በነጻነት የመኖር፣ የተጣለበትን ኢፍትሃዊ ከበባ የመስበር መብት እንዳለው እና ተቃውሞው በአሜሪካ እብሪት እና በጽዮናውያን ሰንሰለት በተረገጠው አለም አቀፍ ህግና ደንብ ሳይቀር ህጋዊ ተቃውሞ መሆኑን እናረጋግጣለን።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group