ለመሞት እየኖርን ለመኖር እንጨነቃለን
ሰዎች ይሞታሉ እኛም ነገ እንሞታለን ብለን ማሰብ ቀረ ልባችን ደረቀ
በዱንያ ቢዚ ሁነናል
ሞት ያልመከረን ምን ሊመክረን ነዉ??
ሞት ያላስተማረን ምን ሊያስተምረን ነዉ??.
#islam
ለመሞት እየኖርን ለመኖር እንጨነቃለን
ሰዎች ይሞታሉ እኛም ነገ እንሞታለን ብለን ማሰብ ቀረ ልባችን ደረቀ
በዱንያ ቢዚ ሁነናል
ሞት ያልመከረን ምን ሊመክረን ነዉ??
ሞት ያላስተማረን ምን ሊያስተምረን ነዉ??.
#islam