Translation is not possible.

አልሃምዱሊላህ ማለት ብቻ ነው የኛ ጀግኞች

ሰበር

በጋዛ ሰሜንና ደቡብ ሲዋጉ የከረሙት የጽዮኒስት ፓራትሮፐርስና የጎላኒ ብርጌዶች ጦራቸውን እንደገና ለማደራጀት ከጋዛ ሰርጥ ማውጣታቸውን የእብራይስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

በወራሪዋ እስራኤል ጦር ከታላላቅ ብርጌዶች አንዱ የሆነው የጎላኒ ብርጌድ ከጋዛ ለቆ የወጣው የቀሳም ሙጃሂዶች በጦር ኃይሉ ላይ ባደረሱት ከፍተኛ ኪሳራ ምክንያት ነው ተብሏል።

ይህን ተከትሎ ወታደራዊ ተንታኙ ሜጀር ጀነራል ፋይዝ አድ-ዱወይሪ፡-

"የጎላኒ ብርጌድ ከጋዛ ሰርጥ መውጣቱ በወታደራዊ ደረጃ 40% የሚሆነውን የመዋጋት ኃይሉን የሰው አቅምና የጦር መሳሪያዎቹን አጥቷል ማለት ነው" ሲል ተናግሯል።

👇👇👇

ለፈጣንና ለተለያዩ መረጃዎችንን በቶሎ እንዲደርሶ Zakariya nasir በሚለው ፔጃችንን ገብታችሁ ፎሎ አድርጋችሁ ተከተሉን

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group