🚨በአንድ ጊዜ ብቻ 11 የወራሪዋ ወታደሮች ተገደሉ!

ዒዝ አል-ዲን አል-ቃሳም ብርጌድ፡ የአልቃሳም ተዋጊዎች ከጋዛ ከተማ በስተሰሜን በሚገኘው አል-ታዋም አካባቢ የሚገኘውን ልዩ የጽዮናውያን ሃይል በሹዓት ፈንጂዎች ኢላማ በማድረግ ከከባድ መትረየስ በቅርብ ርቀት ውጊያ አድርገዋል።

ተዋጊዎቻችን ከወራሪዋ ጦር አባላቶች 11 ወታደሮች መገደላቸውን ካረጋገጡ በኋላ 8 ወታደሮችን ባቀፈው ድጋፍ ሰጪ ኃይሉ ላይ ደግሞ ፈንጂ አፈንድተዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group