Translation is not possible.

እንዲህ አይነት ቆራጥ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ቢበዙ ኖሮ፤ በረካውም ይበዛ ነበር።

አሁን ላይ ግን በሚያሳዝን ሁኔታ እንኳን ሌላውን በሶላት ወቅት እንዳይገለገል ሊከለክሉ፤ ለራሳቸውም ለሥራ ብለው ከሶላት የሚቀሩ በዝተዋል።

ሳዑዲ ላይ አንድ ደስ የሚለው ነገር፤ አዛን ከተባለ በኋላ ከመስጂድ በሮች ውጭ ያሉ የዱንያዊ ነገሮች በር ይዘጋጋሉ።

*

ሙስሊም ተቋማት በሶላት ወቅት ዘግታችሁ ወደ መስጅድ ሂዱ፤ ለሠራተኞቻችሁም ፍቀዱላቸው። የቂኑ ካለ አላህ በረካውን ያዘንብባችኋል → ኢንሻ አላህ።

||

t.me/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group