✍አንዳንዴ
👉አብረውን የኖሩ ብዙ ችግሮችን ለእነሱ ስንል ያሳለፍንባቸው ሰወች ከነመኖራችን ሲረሱን፤
👉አንድ ቀን እንኳን በህሊናችን ውል ብለው የማያውቁ ሰወች ስለ እኛ ይጨነቁልናል  ደህንነታችን ሰላማችን ያሳስባቸዋል  ሱብሀን አሏህ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group