የፍልስጤም እስላማዊ ጂሃድ ንቅናቄ ዋና ፀሀፊ ኮማንደር ዚያድ አል ናኻሌህ፡ በዋና ጸሃፊው የሚመራ የንቅናቄው ልዑክ በመጪዎቹ ቀናት ወደ ካይሮ ያመራል።
በግብፅ ይፋዊ ግብዣ መሰረት በሚደረገው ጉብኝት ጥቃቱን ማስቆም በሚቻልበት መንገድ እና የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት ላይ ይወያያሉ።
ወረራውን ለማስቆም እና የጠላት ኃይሎችን ከጋዛ ሰርጥ ለማስወጣት እንዲሁም መልሶ ግንባታ መጀመርን ግልፅ ራዕይ አግርገን እንቀጥላለን ።
የእስረኞች ልውውጡ የሚካሄደው በሃማስ የሚመራው የፍልስጤም ሃይል በተስማማው የፖለቲካ ሂደት መሰረት "ሁሉንም እስረኛ በሁሉም" በሚለው መርህ ላይ በመመስረት ነው።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት @ethmohammedia ገፅን ፎሎው ያድርጉ
የፍልስጤም እስላማዊ ጂሃድ ንቅናቄ ዋና ፀሀፊ ኮማንደር ዚያድ አል ናኻሌህ፡ በዋና ጸሃፊው የሚመራ የንቅናቄው ልዑክ በመጪዎቹ ቀናት ወደ ካይሮ ያመራል።
በግብፅ ይፋዊ ግብዣ መሰረት በሚደረገው ጉብኝት ጥቃቱን ማስቆም በሚቻልበት መንገድ እና የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት ላይ ይወያያሉ።
ወረራውን ለማስቆም እና የጠላት ኃይሎችን ከጋዛ ሰርጥ ለማስወጣት እንዲሁም መልሶ ግንባታ መጀመርን ግልፅ ራዕይ አግርገን እንቀጥላለን ።
የእስረኞች ልውውጡ የሚካሄደው በሃማስ የሚመራው የፍልስጤም ሃይል በተስማማው የፖለቲካ ሂደት መሰረት "ሁሉንም እስረኛ በሁሉም" በሚለው መርህ ላይ በመመስረት ነው።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ