ቤቲንግም በሉት ኬኖ መሰል የውርርድ አይነቶች በሸሪዓችን ድብን ያሉ ሐራሞች ናቸው። ይልቅ በዚህ ሱስ ተለክፋችሁ ሐራም አትፈጽሙ፣ ገንዘባችሁንም አታባክኑ፣ አልሳካላችሁ ሲል ከሚደርስባችሁ የስነ ልቦና ጉዳት ራሳችሁን ታደጉ።
ወላጆች ልጆቻችሁን ተቆጣጠሩ። በሐላሉ ተፍ ተፍ በሉ። በየትኛውም መልኩ ሐራም ገቢ ከተቀላቀላችሁ ሐላሉንም ይበክለዋልና በየጊዚያዊ ዱንያ ተሸውዳችሁ አኺራችሁን አታበላሹ።
||
t.me/MuradTadesse