Translation is not possible.

አይ የጅል ነገር!

የፌስቡኩ ባለቤት ማርክ ዙከርበርግ ከአለም ፍፃሜና ከክፉ ቀን ለመጠበቅ ሀዋይ ደሴት ላይ በ170 ሚለየን ዶላር በገዛው ቦታ ላይ በ100 ሚሊየን ዶላር እጅግ ጠንካራ ልዩና ሀይለኛ ቤት እየሰራ ነው ይላል፡ የኒዮርክ ፖስት ዘገባ።

ጌታችን አሏህ ግን ቀድሞ ምን እንዳለ ተመልከቱ፡

أَيْنَمَا تَكُونُوا۟ يُدْرِككُّمُ ٱلْمَوْتُ وَلَوْ كُنتُمْ فِى بُرُوجٍ مُّشَيَّدَةٍ

የትም ስፍራ ብትኾኑ #በጠነከሩ_ሕንጻዎች ውስጥ ብትኾኑም እንኳ ሞት ያገኛችኋል፡፡

ጅል አይሙት|እንዲያጫውት የሚባለው የዚህ አይነቱ ነው ‼️

الحمد لله على نعمة الإسلام 🌴

Send as a message
Share on my page
Share in the group