የየመን ጦር ሃይሎች መግለጫ
በአላህ ችሎታና እርዳታ የየመን ጦር የባህር ሃይሎች ከጽዮናዊው አካል ጋር ግንኙነት ያላቸጥ ሁለት መርከቦች ላይ ጥራት ያለው ወታደራዊ ዘመቻ ፈፅመዋል።
የመጀመሪያው "ስዋን አትላንቲክ" የተሰኘ ዘይት ተሸክሞ የነበረ መርከብ ሲሆን ሁለተኛው "MSC Clara" የተባለ መርከብ ኮንቴይነሮች ጭኖ የነበረ መርከብን በሁለት የባህር ሃይል ሰው አልባ አውሮፕላኖች መትተናል።
ሁለቱ መርከቦች ኢላማ የተደረጉት ሰራተኞቻቸው የየመን የባህር ኃይል ሃይሎችን ጥሪ ለመቀበል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ነው።
የየመን ጦር ሃይሎች ከ "እስራኤል" ወደቦች በስተቀር ወደ ዓለም ሁሉም ወደቦች የሚሄዱትን መርከቦች ምንም አይነት ጉዳት እንደማይደርስባቸው እና መታወቂያ ስርዓቶቻቸውን ክፍት ማድረግ እንዳለባቸው ያረጋግጣሉ።
የየመን ጦር ሃይሎችም ከዚህ ቀደም በሰጡት መግለጫ ላይ የተገለጸውን የሚጻረር ማንኛውንም መርከብ ኢላማ ከማድረግ ወደ ኋላ እንደማይል በድጋሚ አስታውቋል።
የየመን ጦር ኃይሎች በጋዛ ሰርጥ የሚገኙ ጽኑ ወንድሞቻችን ምግብና መድኃኒት እስከከሚገባላቸው ሁሉንም መርከቦች ዜግነታቸው ሳይለይ ወደ “እስራኤል” ወደቦች በአረብና በቀይ ባህር እንዳይጓዙ ለመከላከል የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠጧል።
አላህም ለምንለው ነገር መስካሪ ነው።
ሰነዓ፣ 5 ጁማዳ አል-አኺር 1445
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት @ethmohammedia ገፅን ፎሎው ያድርጉ
የየመን ጦር ሃይሎች መግለጫ
በአላህ ችሎታና እርዳታ የየመን ጦር የባህር ሃይሎች ከጽዮናዊው አካል ጋር ግንኙነት ያላቸጥ ሁለት መርከቦች ላይ ጥራት ያለው ወታደራዊ ዘመቻ ፈፅመዋል።
የመጀመሪያው "ስዋን አትላንቲክ" የተሰኘ ዘይት ተሸክሞ የነበረ መርከብ ሲሆን ሁለተኛው "MSC Clara" የተባለ መርከብ ኮንቴይነሮች ጭኖ የነበረ መርከብን በሁለት የባህር ሃይል ሰው አልባ አውሮፕላኖች መትተናል።
ሁለቱ መርከቦች ኢላማ የተደረጉት ሰራተኞቻቸው የየመን የባህር ኃይል ሃይሎችን ጥሪ ለመቀበል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ነው።
የየመን ጦር ሃይሎች ከ "እስራኤል" ወደቦች በስተቀር ወደ ዓለም ሁሉም ወደቦች የሚሄዱትን መርከቦች ምንም አይነት ጉዳት እንደማይደርስባቸው እና መታወቂያ ስርዓቶቻቸውን ክፍት ማድረግ እንዳለባቸው ያረጋግጣሉ።
የየመን ጦር ሃይሎችም ከዚህ ቀደም በሰጡት መግለጫ ላይ የተገለጸውን የሚጻረር ማንኛውንም መርከብ ኢላማ ከማድረግ ወደ ኋላ እንደማይል በድጋሚ አስታውቋል።
የየመን ጦር ኃይሎች በጋዛ ሰርጥ የሚገኙ ጽኑ ወንድሞቻችን ምግብና መድኃኒት እስከከሚገባላቸው ሁሉንም መርከቦች ዜግነታቸው ሳይለይ ወደ “እስራኤል” ወደቦች በአረብና በቀይ ባህር እንዳይጓዙ ለመከላከል የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠጧል።
አላህም ለምንለው ነገር መስካሪ ነው።
ሰነዓ፣ 5 ጁማዳ አል-አኺር 1445
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ