Translation is not possible.
✍ሙስሊሞች በሚበዙበት ሰፈር ስትሆን;
ፊትህ በፈገግታ ተሞልቶ "ዓሰላሙ ዓለይኩም" እያልህ:
  
   ካ* ፊሮች በሚበዙበት ሰፈር (ስራ ቦታህ) ስትሆን;
ኢስላማዊ ሰላምታ ላለ ማቅረብ ወይም ላለ መመለስ ከወንድምህ ፊትህ የምታዞርና አንገትህ ደፍተህ የምታልፍ ከሆንህ:
  የእስልምና ጥፍጥና ገና ጉሮሮህ አላለፈም ማለት ነው!!
          https://t.me/hamdquante
Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group