Translation is not possible.

በቆሰለ እጁ በፋሻ በተጠቀለለ ሰውነቱ የኡማውን ሸክም አዝሎ ይራመዳል። ጓደኛው ሲሞት ቦታው ላይ ነበር። ደም እየፈሰሰው ህመሙን ተቋቁሞ ረጅም ኪሎሜትሮችን በእግሩ አቋርጦ አንቡላንስ ከሚገኝበት ስፍራ ደረሰ።

ህሊና በሚሸጥበት ወቅት እርሱ እውነትን ለማስተላለፍ ከሞት ጋር ግብግብ ይዟል። ህመሙ አላገደውም። ቁስሉም አልከለከለውም። በእርግጥም ሰባት አመታትን በወራሪዋ እስር ቤት ማሳለፉ አጠንክሮታል።

ባለቤቱ ከነልጆቹ ተገድለው ተከታታይ መከራዎችን እያስተናገደ ብርቱና ታጋሽ ሆኖ በመንገዱ ቀጠለ።

ዋኢል አድ-ዱህዱህ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group