Translation is not possible.

የጡልከረም መስጂዶች ሐያ ኢለል ጂሃድ ሲሉ በኑር አሽ-ሸምስ ሙኸየም ዙርያ የተሰማሩትን የወራሪዋን ሃይሎች ለመጋፈጥ የፍልስጤም ነዋሪ ለበይክ እያለ ከቤቱ ወጣ። ክላሽ ያለው ክላሹን የሌለውም ድንጋዩን ይዞ ፊት ለፊት ሲጋፈጥ አደረ።

አላሁመ ባሪክ ለሁም ፊ ጂሃዲሂም።

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group