Çeviri imkansız.

መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

 «በአንድ አማኝ ላይ የሌለበትን የተናገረ ከንግግሩ ጣጣ እስኪወጣ ድረስ አላህ የ“ጥፋት ማጥ” ውስጥ ያኖረዋል!»

📚[አሕመድ (ቁ. 5385)፣ አቡ ዳዉድ (ቁ. 3597) እና ሌሎችም የዘገቡት ትክክለኛ ሐዲሥ ነው፤ “ሲልሲለቱ’ል- አሓዲሥ አስ-ሰሒሓህ” (ቁ.437)

➡️“የጥፋት ማጥ” ማለት፦

🔴የጀሀነም አዘቅት ወርዶ፤ የጀሀነም ሰዎች መግልና የስብ ጭማቂ ይጋታል።

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş