Translation is not possible.

ኡፍፍፍ ያማል!

ይህ ድራማ እንዳይመስላቹ ይልቁንም በገዝ'ዛ በጃባሊያ ካምፕ አካባቢ በጣለው ከባድ ዝናብ አንድ ወንድም የእህቱን አስክሬን ተሸክሞ እያወስጣት ነው!

ወሏሂ ያማል በጣም!!

አሏህ ይድረስላቸው በእዝነቱ በቃችሁ ይበላቸው አሚን!

Follow

Ibnu Zeyn - ابن زين

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group