Translation is not possible.

አንተ አማኝ ነህ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا سَرَّتْكَ حَسَنَتُكَ، وساءَتْكَ سَيِّئَتُكَ، فَأنتَ مُؤْمِنٌ﴾

“መልካም ስራህ ካስደሰተህ፣ መጥፎ ስራህ ካስከፋህ አንተ አማኝ ነህ።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 551

﴿جاء رجلٌ إلى حذيفة، فقال: يا أبا عَبْد

الله، إني أخشى أن أكون منافقًا، قال: تُصَلِّي

إذا خلَوتَ، وتستغفرُ إذا أذنبـت؟ قال: نعم،

قال: اذهب، فما جعلك الله منافقا﴾

“አንድ ሰው ወደ ሁዘይፋ መጣና እንዲህ አላቸው፦ አንቱ የአብደላህ አባት ሆይ! እኔ ሙናፊቅ እንዳልሆን እፈራለሁ ሲላቸው። አሉት፦ ብቻህን ስትሆን ሶላት ትሰግዳለህ ወንጀልስ ሰርተህ ምህረት ትጠይቃለህ? አዎ! አለ። አሉት፦ ሂድ በቃ አላህ ሙናፊቅ አላደረገህም።”

📚 ኢብኑ አካሲር ታሪኹ ዲመሽቅ ላይ ዘግበውታል: 1/251

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

Telegram: Contact @BuhariMuslimAmharic

Telegram: Contact @BuhariMuslimAmharic

በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group