Translation is not possible.

ዛሬ ለእስራኤል እና አሜሪካ አስደንጋጭ ቀን ሆኖ ነው ያለፈው !

ሀማስ ኢላማውን በጠበቀ ጥቃት አራት የእስራኤል ጦር አመራሮችን መግደል የቻለ ሲሆን በርካታ ታንኮችም ወድመው ውለዋል !

ሀማስ በርካታ የእስራኤል የጦር መሳሪያዎችን የማረከ ሲሆን የጋዛ ምድር የእስራኤል ወታደሮች የቅዤት ምድር ሆና ቀጥላለች !

ቪዲዮውን ተመልከቱት !

የሙጃሂዶቹንም ጀብድ አጋሩት !

#gaza

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group