Translation is not possible.

እንኩ በሌላ ጀብዱ ላስደስታችሁ አላህ ጨርሶ ያስደስታችሁና !!!!

ይሄ ከስር ቃለመጠይቅ የሚሰጠው የጎላኒ ብርጌድ ዋና አዛዥ ነበረ ። እናም ለእስራኤላውያን

          " የምንዋጋው እጅግ ከባድ ውጊያ ቢሆንም ግና አስደናቂ ድልን ቃል እንገባላችሗለን "  ብሎ መግለጫ እንደሰጠ ብዙም ሳይቆይ ሀማስ እርሱንና 40 ወታደሮቹን ለቃቅሞ አስክሬናቸውን ወደ እስራኤላውያን ላከላቸው !!

ለእስራኤላውያን የደረሳቸው ቃል የገባላቸው ድል ሳይሆን ቃል የገባው የራሱና የ 40 ወታደሮቹ አስክሬን ነበረ !!!

እንደዚህ አይነት በቀል ግን እንደት አንጀት ያሽራል !!!!

#gaza

11 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group