Translation is not possible.

የእስራኤል ጦር: በጋዛ ሶስት የእስራኤል እስረኞችን “በስህተት” ገድለናል ብሏል።

በዚህም ዛሬ አዳሩን በኔታንያሁ ቤተመንግስ ፊት ለፊት የእስረኞች ቤተሰቦች ጦርንቱ እንዲቆም እና እስረኞች እንዲፈቱ ሲጠይቁ አድረዋል::

ሃማስ ከዚህ በፊት እንደገለፀው በድርድር እና እስረኞችን በመለዋወጥ ብቻ እንጂ አንድም እስረኛ በህይወት አይወጣም ብሎ ነበር::

ከዚህ በፊት በእስረኛ ልውውጡ የተለቀቀ እስራኤላዊ ሲናገር "የሃማስ ወታደሮች ይገድሉኛል ብዬ ፈርቸ አላውቅም ስፈራ የነበረው የእስራኤል የአየር ድብደባ እንዳይገድለኝ ነበር" ማልቱ ይታወሳል::

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group