Translation is not possible.

مشاهد من استهداف مجاهدي القسام لآليات وجنود الاحتلال المتوغلة في محاور مدينة خانيونس جنوب قطاع غزة #طوفان_الأقصى

በደቡብ ገዛ ካኑ ዩኑስ በሚባለው ቦታ ላይ በጥላት ተሽከርካሪዎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ በዚህ መልኩ የወሰዱ ሲሆን የጥላትንም የተለያዩ መሳሪያዎችንም በዚህ መልኩ ወደኪሳቼው ገቢ አድርገዋል።

«የጀግና ወዳጅ ታስታውቃለች

አፋፍ ላይ ቁማ በለው ትላለች።

እንኳን እናቱ የወለደችው

አማቱ ኮራች የተጋባችው።»

እትትትትት…… አታባብሉኝማ ታዳ ጎበዝ።

https://t.me/c/2003886752/836

ኢብኑ ነጃሽ

https://t.me/+fdLg-s0w2w83ODlk

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group