Translation is not possible.

አላህ ይቅር ባይ ነዉ!!

ወንጀልህ ከባህር ዐረፋ በላይ ገዝፎ በፀፀት ወደ ቻዩ ጌታህ ጠጋ ስትል የእዝነቱን በር ከፍቶ ባርያዬ እንኳን ተመለስክ ብሎ ወደ ምህረቱ ጓዳ ይሸሽግሃል።

ምንም ሰርተህ ፤ ምንም ሰርተሽ ይሆናል!!

ግን ተመለስ/ሺ።

ምክንያቱም የፈጠረን ታላቅ አምላክ እየጠበቅን ነው። ☺️

አላህ ይቅርታቸዉን ከተቀበላቸው

ወንጀል ሰርተዉ ወደ እርሱ ለመመለስ ካልኮሩት

በሁሉም የህይወት መስክ ስኬትን ከተላበሱት ያድርገን።🤲

☺️ደማቅ ምሽት

Send as a message
Share on my page
Share in the group