Translation is not possible.

ነብያችን(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"ሀሳቡና ጭንቁ ዱኒያ የሆነ ሰው አላህ ጉዳዩን ይበታትንበታል። ድህነቱን በአይኑ መሀል ያደርግበታል።ከዱኒያ የተወሰነለትን እንጂ አያገኝም።

ሀሳቡና ጭንቀቱ አኼራ የሆነ መብቃቃትን በልቡ ያደርግለታል።ጉዳዩን ይሰበስብለታል።ዱኒያ የግዷን ወደሱ ትመጣለታለች።"

(ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 950)

ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ🤲

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group