Перевод невозможен

አስብበት! ትሞታለህ..! ዝግጁ ነህ..!?

-

የማትሞላ ዱንያን ለማጣጣም ስትባክን.. ለአኺራ ስንቅ መያዝህን አትዘንጋ። በዱንያ ሰክረህ ቀብርን አትርሳ፣ በሐራም ተጨማልቀህ ጌታህን አታስቆጣ። ለገንዘብ ስትል ህሊናና ዲንህን አትሽጥ!

-

መስራቱን ስራ.. ሰርቶ ቤተሰብን መቀለብ ግዴታ ነው። ስራ ክቡር ነው። በእጅ ከስቦ መብላት ልቅና ነው። ነገር ግን በሐራም እየተጨማለቁ አይሆንም። ትክክለኛውን የመሻይኾች ዓቂዳ ከመማር በመዘንጋት አይሆንም።

-

የረሱሉን ዓቂዳ ከመማር ዘንገተህ ኑሮው እንዴት ይጣፍጥልሃል? በረከትንስ እንዴት ታገኛለህ? ሞትንስ እንዴት ትረሳለህ? ትሞታለህ? አትርሳ! አስብበት! ዝግጁ ነህ...?!

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе