Translation is not possible.

የመታመን ጥግ ማለት ይሄ ነው።

በምስሉ ላይ የሚታዩት ሰው በኢራን ዛንጃና በምትባለው ከተማ ይኖሩ የነበሩ አንጥረኛው ናቸው።ሀጂ ሃሰን ይባላሉ። ከእለታት በአንዱ ቀን አንድ እንግዳ ሳይክሉን በአደራ እሳቸው ዘንድ ያስቀምጣል። ይሔ እንግዳ ሳይመለስ ቀናት ይቆጠራሉ።

ሃጂ ሃሰን ታዲያ ሁልጊዜ ጧት ሳይክሉን ያጡና ሲመሺ ደግሞ ያስገባሉ። ለ 45 አመታት ይህን እያደረጉ ባለቤቱን ሲጠብቁ ኖሩ።የሳይክሉ ባለቤትም ወደዚያች ከተማ ሳይመለስ ቀረ።

በመጨረሻም ሀጂ ሀሰን በ 81 አመታቸው አረፉ።

መልካም ስራቸውን ትውልድ እንዲማርበት እና ተግባራቸው የታማኝነት ምሳሌ እንደሆን በማመን የከተማዋ ባለስልጣን በዋና አደባባይ ይህን የመታሰቢያ ሐውልት አቆሙላቸው።

እኛስ ምን ያህል ለቃላችን ታማኞች ነን ???

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group