Translation is not possible.

የመጀመርያው ቪድዮ

በጀኒን ከተማ የወራሪዋ ወታደሮች መስጂድ ውስጥ ከነጫማቸው በመግባት ማይኩን ይዘው ሲቀድሱ ይታያል

በሁለተኛው ቪድዮ

ለመስጂዱ ክብር ምላሽ ይሆን ዘንድ ቴል አቪቭ በሚገኝ በአይሁዶች ቤተእምነት ውስጥ አንድ ሙስሊም የአዛን ጥሪ ሲያሰማ ይታያል

አል ዐይኑ ቢል ዐይኒ ይልሀል ይህ ነው

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group