Translation is not possible.

ይህ የፊልም ትዕይንት አይደለም! በጎርፍ መሐል የታናሽ እህቱን ጀናዛ ተሸክሞ በዝናብ እየበሰበሰ የሚታይ የጋዛ ወጣት እንጂ።

ቃል ቢሰካካ የማይገልፀው፣ ከናፍሮች ችለው የማይወስፉት አንደበትን የሚለጉም ህመም! ልብን እየደለቀ የዓይናችንን ቋጠሮ ፈቶ ጉንጭን በዕንባ የሚያረሰርስ ህመም! ፅናትና አይበገሬነትን ከህመም ጋር ያቀፈውየጋዛ ምድር ዛሬ ይህንን ትዕይንት አስተናግዷል።

ዋ አሰፈን አለር-ሩጁላ

ዋ አሰፈን አለድ-ዲን

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group