ይሄ የቀለለ ሰው ምን እንደሚል ስሙልኝ በአላህ
“ከጥቅምት 7 የሃማስ ጥቁት በኋላ አባቴ... አባቴ ከቤቱ የተረፈውን ነገር ለማዳን ወደ ኪቡትዝ {እስራኤል የሚገኘ ከተማ ነው} ቤቱ ተመለሰ።"
ይህን የተናገረው በዋይት ሀውስ የሃኑካህ ክብረ በዓል ላይ ሲሆን የባይደን አባት ከ20 አመት በፊት የሞተ ሲሆን ከጥቅምት 7 የሃማስ ጥቁት ተርፏል እያለን ነው እንግዲህ።
ግድላችሁም ይሄ ሰው የሆነ ክትባት አምልጦታል!
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት @ethmohammedia ገፅን ፎሎው ያድርጉ
ይሄ የቀለለ ሰው ምን እንደሚል ስሙልኝ በአላህ
“ከጥቅምት 7 የሃማስ ጥቁት በኋላ አባቴ... አባቴ ከቤቱ የተረፈውን ነገር ለማዳን ወደ ኪቡትዝ {እስራኤል የሚገኘ ከተማ ነው} ቤቱ ተመለሰ።"
ይህን የተናገረው በዋይት ሀውስ የሃኑካህ ክብረ በዓል ላይ ሲሆን የባይደን አባት ከ20 አመት በፊት የሞተ ሲሆን ከጥቅምት 7 የሃማስ ጥቁት ተርፏል እያለን ነው እንግዲህ።
ግድላችሁም ይሄ ሰው የሆነ ክትባት አምልጦታል!
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ