لا يمكن الترجمة

በባሏ ዱዓ ነብዩን አገባች!!

-------------------------

"‌⁩‏قالت أم سلمة⁩ لزوجها تعال أعاهدك وتعاهدني

أن لَا تزوج بعدي وَلاَ أتزوج بعدك

ዑሙ-ሰለማ ለባለቤቷ እንድህ አለች

ናቶሎ ቃል እገባልሀለሁ ቃል ትገባልኛለህ #ቃላችንም ከአንተ ውጭ ላላገባ ከኔውጭም ላታገባ ነው።

قال: أتطيعيني؟

እሱም አላት፦

ትታዘዥኛለሽን!?

قَالت: نعم.

አወ አለችው

قَالَ: ﺇﺫا ﻣِﺖُّ ﺗﺰﻭﺟﻲ!

በሞትኩ ጊዜ ግን አግቢ አላትና ዱዐዕ አደረገላት።

فاﻟﻠًّﻬُﻢ اﺭﺯﻕ ﺃﻡ ﺳﻠﻤﺔ ﺑﻌﺪﻱ ﺭجلًا ﺧﻴﺮًا ﻣﻨﻲ

ﻻَ ﻳُﺤﺰﻧﻬَﺎ ﻭَﻻَ يُؤذيهَا، فتزوجهَا النَّبي ﷺ ."!

ዱዐውም ይህ ነበር፦

አሏህ ሆይ #ለዑሙ-ሰለማ እኔ ከሞትኩ በኋላ......#የማያሳዝናት፣#የማያስቸግራት የሆነ ከኔ የተሻለ ባል ስጣት ብሎ አሏህን ለመነላት ከሞተ በኋላ ነብዩን አገባቻቸው ﷺ ﷺ

አሏሁ አክበር እውነትም የተሻለ ባል ነበር

Ibnu Zeyn - ابن زين

أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة