1 year Translate
Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ ሰው ታላቅ የሚባል ፓስተር ነው ከ 100 በላይ ሀገራት ላይ ተዘዋውሯል ስራው የሙስሊሙ መንገድ ላይ መቆም ነው በስራውም በጣም ወንጀለኛ ነው የብዙዎችን መንገድ አዛብቷል አሁን ደሞ ወደ ኢትዮጵያ ሀገራችን ብሎም ሻሸመኔ በመግባት ይገኛል ሀሙስ ታላቅ ጉባኤ ለማካሄድ ደፋ ቀና እያሉ ነው እናም ይህ ጉባኤ ማንኛውንም ሀይማኖት ያካትታል እያሉ ነው በአከባቢሽ የሚገኙ ሰዎችን አስጠንቅቂ አናም ሼር አርጊ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group