Translation is not possible.
ባወቁት መስራት!
 
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
 
﴿لا تزولُ قدَما عبدٍ يومَ القيامةِ حتّى يُسألَ عن أربعٍ: وذكَر منها: وعن علمِهِ ماذا عمِلَ بهِ؟﴾
 
“አንድ ባሪያ በቂያማ እለት ስለ አራት ነገሮች ሳይጠየቅ እግሩ አይንቀሳቀስም። ከጠቀሱት ውስጥ፦ ‘በአውቅከው ነገር ምን ሰራህበት’ ተብሎ ይጠየቃል።”
 
📚 አልባኒ በሶሂህ አተርጊብ ወተርሒብ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 3592
 
አቡ ደርዳ (رضي ﷲ عنه) እንዲህ ይላሉ፦
 
«إنّ أخوفَ ما أخافُ إذا وُقفتُ على الحساب أن يقال لي: قد علِمتَ فماذا عمِلتَ فيماَ علِمتَ؟»
 
“በጣም የሚያሰፈራኝ ነገር ለምርመራ ቆሜ አውቀህ ነበር በአወቅከው ነገር ምን ሰራህበት? መባሌ ነው።”
 
📚 ሐጢብ አልባግዳዲ ኢቅተዳ አልዒልሙ አልዓመል ውስጥ ዘግበውታል: 41
 
tiktok.com/@sharpswords1
 
https://t.me/SharpSwords1
 
www.youtube.com/@SharpSwords1
 
Instagram.com/sharp_swords1
 
https://ummalife.com/ReshadMuzemil
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group