Translation is not possible.

#ሰበር

ለበርካታ ቀናት ከፍልስጤም ኃይሎች ጠንካራ ተቃውሞ እና ፍልሚያ ከገጠማቸው በኋላ የእስራኤል ወታደሮች ከአል-ፋሉጃ ሰፈር እና በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ ከሚገኘው የጃባሊያ ካምፕ ሰሜናዊ እና ምዕራባዊ ዳርቻ ለቀው መውጣታቸውን የተረጋገጠ መረጃ ያላቸው ምንጮች ለ Quds News Network ዛሬ ጠዋት ተናግረዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የቱፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤሜ ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group