Translation is not possible.

"የመኒዎችን አውቃቸዋለሁ በቀላሉ ሊታዩ አይገባም" የእስራኤል የቀድሞ ባህር ሃይል አዛዥ

የቀድሞ የእስራኤል የባህር ሃይል አዛዥ ኤሊዘር ማሮም የየመን አንሳሩላህ እንቅስቃሴ በቁም ነገር እንዲታይ ጥሪ ማቅረባቸውን እና እስራኤል ይህን ስጋት ቀለል አድርጋ ማየት እንደሌለባት ከቻናል 12 ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል፡፡

ኤሊዘር ማሮም አክለውም "በእስራኤል ጦር ውስጥ ለሚገኙ እና ይህን መልዕክት ለሚሰሙ ሁሉ ብለው ባስተላለፉት መልዕክት <የመኒዎች በቀላሉ ሊታዩ አይገባም በደንብ አውዋቸዋለሁ> ብላል፡፡

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group