Translation is not possible.

"እስራኤል ወጥመድ ውስጥ ገብታለች" የእስራኤሉ ቻናል 13

እስራኤላዊዩ የአረብ ጉዳዮች ተንታኙ ትዝቪ ዬሄዝኬሊ ለቻናል 13 ፡ “የሂዝቦላህ እጅ በሰሜናዊው ክፍል የበላይ ሆኖ ይቀጥላል ምክንያቱም የበለጠ ጫና ማድረግ የሚፈልግ እና እስራኤልም እራሷን እየቆጠበች መሆኑን ስለሚያውቅ ነው” ሲል ተናግሯል።

"ከሲቪል አንፃር ሰሜኑ በጠንካራ ጦርነት ውስጥ ያለ ይመስላል ፣መንገዶች ባዶ ናቸው" ያለ ሲሆን "እስራኤል በሰሜን በኩል ወጥመድ ውስጥ ገብታለች" ብሏል ።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group