Translation is not possible.

የቀይ ባህር ትዕይንቱ ቀጥሏል

የእስራኤል የጦር መርከብ ከየመን በተተኮሰ ሚሳኤል ተመትቶ ባብ አኤ-መንደብ አቅራቢያ በእሳት መያያዙ እየተነገር ይገኛል። ብሪታንያ በአከባቢው አስጊ ሁኔታ ስላለ መርከቦች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መክራለች::

የዕብራይስጥ ምንጮች፡ ከየመን በተተኮሱ የክሩዝ ሚሳኤሎች የእስራኤል መርከብ ኢላማ ከተደረገ በኋላ ባብ ኤል መንደብ አቅራቢያ ቃጠሎ የተነሳ ሲሆን ውስጥ የነበሩ ሰዎችን ለመታደግ አስቸኳይ ጥሪ ቀርቧል።

የብሪቲሽ ባህር ሃይል፡ ከየመን ባህር ሃይል የመጣ አካል መርከቧን አቅጣጫ እንድትቀይር አዞ እንደነበር አስታውቋል:: 🇵🇸🇾🇪

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት

👇👇👇

ፔጃችንን ፎሎው ያድርጉ

Send as a message
Share on my page
Share in the group