Translation is not possible.

#ርዕስ_ያላገኘ_ቤት_ያልመታ_ግጥም

•••••••••••••••°°°°°°°°°°°••••••••••••

እርግጥ ነው ሁሉም #የየራሱ_የማያልቅ_የታሪክ_ባለቤት፣

ለሌለው #ሊነናገር ሰሚው ግን #ለመስማት_ሲታክት፣

ፈገግታ ሳያቆም ሁሌ የሚፈካው #በአንድ_ጀንበር_ስህተት፣

#ሳቋም_ተቀይሮ፡ #ጨዋታው_ፈራርሶ፡ በቅን ልቦች ቦታ #ቂም_ከበቀለበት፣

ህይወት አጭር ስትሆን ፡ እኛም እንደማንቆይ #ቁርጡን_ባወቅንበት፣

#ቁርጡን_ቆራጭ_ይብላው ፡ እኛ ግን #ሲቆርጡ_እንይበት።

እሷ እኮ ስትቀልድ ፣ ጨዋታ ከያዘች፣

ከንፈር አታስከድን፡ ነገርን አዋቂ፡ አዛኝ የነበረች፣

#በእኔ_ራንደም_ስህተት፡ ካንዳንድ ተቀየረች።

ደም የተቃባ ሰው ቂሙን አስወግዶ ቤተሰብ ከሆነ ፣

ከደም ያልደረሰ ስህተት የሰራውት ያስቀየማት ነገር #ደርቆ_ከመከነ፣

ሁሌም ለማንኖረው፣ ትተን ለምንሄደው፡ ቤተሰብ ለመሆን እሚከለክለን #ምን_ምክኒያት_አለነ።

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group