የፍልስጤም ጦር ረፋዱን…
አል-ቃሳም ብርጌድ ከካን ዩኒስ ከተማ በስተሰሜን ባለው አቋራጭ ላይ ሁለት የጽዮናውያን መርክቫህ ታንኮችን “በአል-ያሲን 105” መሳሪያ መምታት ችለናል።
አል-ቁድስ ብርጌድ፡- የጠላትን ጦር ስብስብ “በካራም ሻሎም” ቦታ ላይ በድር 1 ሚሳኤል ተጠቅመን መምታት ችለናል፡፡
የጽዮናዊዩ መንግስት በሲቪሎች ላይ ላደረሰው እልቂት ምላሽ አል-ቃሳም ብርጌድ “ቴል አቪቭን” በሚሳኤል ደብድቧል፡፡
@ethmohammedia ገፅን ፎሎው ሼር በማድረግ ሙስሊሙ ዓለምን የሚመለከቱ መረጃዎችን ያግኙ
የፍልስጤም ጦር ረፋዱን…
አል-ቃሳም ብርጌድ ከካን ዩኒስ ከተማ በስተሰሜን ባለው አቋራጭ ላይ ሁለት የጽዮናውያን መርክቫህ ታንኮችን “በአል-ያሲን 105” መሳሪያ መምታት ችለናል።
አል-ቁድስ ብርጌድ፡- የጠላትን ጦር ስብስብ “በካራም ሻሎም” ቦታ ላይ በድር 1 ሚሳኤል ተጠቅመን መምታት ችለናል፡፡
የጽዮናዊዩ መንግስት በሲቪሎች ላይ ላደረሰው እልቂት ምላሽ አል-ቃሳም ብርጌድ “ቴል አቪቭን” በሚሳኤል ደብድቧል፡፡
የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ሼር በማድረግ ሙስሊሙ ዓለምን የሚመለከቱ መረጃዎችን ያግኙ