Translation is not possible.

أسد فلسطين الشهيد عبد العزيز الرنتيسي

√ ولد في قرية يبنا المحتلة عام 1947م

√ تخرج في كلية الطب بجامعة الإسكندرية عام 1972م

√ عمل محاضرا في الجامعة الإسلامية بغزة عام 1978م

√ بايع جماعة الإخوان المسلمين عام 1976م

√ إلتحق في العمل المقاوم ضد العدو عند إندلاع الإنتفاضة الأولى

√ عرف بشخصيته القوية والعنيدة وجرأته وتحديه للعدو

√ كان أول من إعتقل من قادة الحركة خلال الإنتفاضة الأولى أبعده الإحتلال عام 1992م إلى جنوب لبنان لمدة سنة بلغ مجموعة فترات الإعتقال في سجون الإحتلال 7 سنوات

√ بتاريخ 2004/3/24م إختير قائدا لحماس خلفا للشيخ ياسين

√ جمع بين الشخصية العسكرية والسياسية والدنية

√ بتاريخ 2004/4/17م استشهيد بعد إستهداف سيارته من قبل طائرات الأباتشي

√ شارك في جنازته حوالي نصف مليون فلسطيني في موكب مهيب

√ بعد أيام قليلة من جريمة الإغتيال وصل الرد الأول من الكتائب بعملية الإستشهادي طارق حميدي بعدها بأسابيع قليلة نفذ القسام عملية مزدوجة أسفرت من مقتل 17 صهيونيا وإصابة العشرات

√ لا يزال شبح الشهيد يطارد العدو بعدما حلقت صواريخ R160 والتي حملت إسمه لتدك مدينة حيفا

√ رحل القائد تاركا كلماته وخطاباته النارية تصدح رعبا للأعداء

የፍልስጤም አንበሳ፣ ሰማዕቱ አብዱል አዚዝ አል-ራንቲሲ፦

√ በ1947 ዓ.ል በያብና በተባለች መንደር ተወለዱ።

√ በአሌክሳንድሪያ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ፋኩልቲ በ1972 ተመርቋል።

√ በጋዛ ኢስላሚክ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት በ1978 ዓ.ል ሰርተዋል።

√ በ1976 ዓ.ል ለሙስሊም ወንድማማቾች አጋርነት ቃል ገባ።

√ የመጀመርያው ኢንቲፋዳ ሲፈነዳ በጠላት ላይ የተቃውሞ ስራውን ተቀላቀለ።

√ በጠንካራ እና በግትር ማንነቱ፣ በድፍረቱ እና ጠላትን በመገዳደር ይታወቃል።

√ በመጀመርያው ኢንቲፋዳ (ህዝባዊ አመፅ) ወቅት ከንቅናቄው አመራሮች መካከል የመጀመሪያው በቁጥጥር ስር ውለው ነበር፤ ወራሪው ሀይል በ1992 ወደ ደቡብ ሊባኖስ ለአንድ አመት አባረረው።በወራሪው እስር ቤቶች አጠቃላይ የእስር ጊዜ 7 አመት ደርሷል።

√ እ.ኤ.አ. በ 3/24/2004 በሼህ ያሲን ምትክ የሃማስ መሪ ሆነው ተመርጠዋል።

√ ወታደራዊ፣ፖለቲካዊ እና ሀይማኖታዊ ስብዕናዎችን አዋህዷል።

√ ሚያዚያ 17 ቀን 2004 መኪናው በአፓቼ ሄሊኮፕተር ከተጠቃ በኋላ በሰማዕትነት አረፈ።

√ በቀብር ስነ ስርአቱ ላይ ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጉ ፍልስጤማውያን ተሳትፈዋል።

√ ግድያው ከተፈፀመ ከጥቂት ቀናት በኋላ ከብርጌዱ የመጀመርያው ምላሽ በስቲሽሀድ (በአጥፍቶ ጠፊ) ኦፕሬሽን ታሪቅ ሃሚዲ ደረሰ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ አልቃሳም ድርብ ኦፕሬሽን ፈፅሞ 17 ጽዮናውያን መገደላቸውን እና በደርዘኖች የሚቆጠሩ ቆስለዋል።

√ የሃይፋን ከተማ ለመደምሰስ ስሙን የተሸከሙት R160 ሚሳኤሎች ከበረሩ በኋላ የሰማዕቱ መንፈስ አሁንም በጠላት ላይ ይገኛል።

√ መሪው ጠላቶቹን እያስፈራራ የሚቃጣውን ቃላቱን እና ንግግሮቹን ትቶ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።

https://t.me/c/2003886752/781

ኢብኑ ነጃሽ

https://t.me/+fdLg-s0w2w83ODlk

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group