Translation is not possible.

☞☞ሀሰን  አል  በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦☜

ከሙእሚን ስነምግባር በላጩ  ለሰዎች ይቅር ማለት  ነው።

በርግጥ አላህ (سبحانه وتعالى) የሙእሚንን ባህሪ  እንዲ በማለት አውስቶታል፦

وَٱلْعَافِينَ عَنِ ٱلنَّاسِ ۗ

(ጀነት) ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለኾኑት (ተደግሳለች)፡፡

          [الزهد لأحمد (1680)]

ይቅር ባዮች ምንዳቸው አላህ ዘንድ ነው።  ይሄን ያክል ነው ተብሎ  በገደብ አልተገለፀም፦

فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُۥ عَلَى ٱللَّهِ ۚ

ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡ (ሹራ 40)

Send as a message
Share on my page
Share in the group