Translation is not possible.

ጌታዬን እንዴት ብዬ ልማፀነው?

ከጣሪቅ ቢን ሀሺም (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦

﴿وَأَتاهُ رَجُلٌ، فَقالَ: يا رَسولَ اللهِ، كيفَ أَقُولُ حِينَ أَسْأَلُ رَبِّي؟ قالَ: قُلِ: اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي، وارْحَمْنِي، وَعافِنِي، وارْزُقْنِي فإنَّ هَؤُلاءِ تَجْمَعُ لكَ دُنْياكَ وَآخِرَتَكَ.﴾

“አንድ ሰው መጣቸውና እንዲህ አላቸው፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ጌታዬን እንዴት አድርጌ ልጠይቀው (ልማፀነው)? እንዲህ በል አሉት፦ ‘አላህ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝ፣ ጤነኛ አድርገኝ፣ ሲሳይን ለግሰኝ’ ይህ የዱኒያና የአኼራን ጉዳዮች ላንተ ጠቅልሎ ይዞልሃል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2697

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group