Translation is not possible.

እህል ውሃው ከተገኘ ሶስት ፍሬ ተምርና አንድ ብርጭቆ ወተት የሆነ እርሱም ከተገኘ ከሌለም በባዶ ሆዱ አንጀቱን አስሮ ሲፋለም ይውላል። የአል-ቁድስ ብርጌድ ተዋጊ ነው።

ትላንት በጋዛ ሰርጥ የጽዮናውያንን ታንክ ዶግ አመድ ማድረጉን ሲያረጋግጥ "አገኘሁት አላሁ አክበር" እያለ በደስታ ወደ ሰማይ ሲዘል ይታያል። በፈንጠዝያ እግሮቹን አጠፍ እያደረገ የአላህን ስም ይደጋግማል። ድምፁን ከፍ አድርጎ ይጮኻል።

ውብ ደስታ! ያማረ ​ፈንጠዝያ ይሉሐል ይህ ነው። በእርግጥም አሸንፈሀል።

በፅናትና በብርታትህ ድል አድርገሀል። የልብህ ቅርፊት በታቀፈው ደስታህ አሸንፈሀል።

ድላችሁ የዘወትር ዱዓችን ሰላማችሁ የምንጊዜውም ምኞታችን ነው። አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን።

ሀማኩሙላህ

ሰበተኩሙላህ

ነሰረኩሙላህ

አየደኩሙላህ

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group