Translation is not possible.

#ሰበር

በጋዛ ከተማ ወራሪዋ በፈፀመችው አረመኔያዊ የቦምብ ጥቃት በርካታ የጠላት እስረኞች ለሞትና ለአካል ጉዳት መዳረጋቸውን ቀጥለዋል::

አሁንም...የአልቃሳም ብርጌድ ጽዮናውያኑ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ላደረሱት ጭፍጨፋ ምላሽ ለመስጠት “ቴል አቪቭን” በሚሳኤል ጥቃት ደብድበናል።

#hamas #qassam #quds #gaza #palestine #jihad #yemen #lebannon #iraq #iran

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group