Translation is not possible.

#ሰበር

በባግዳድ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በሮኬት ተመታ!

በኢራቅ ዋና ከተማ በጣም በተጠናከረ ጥበቃ ስር በአረንጓዴ ዞን አቅራቢያ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ የሮኬት ጥቃት የተሰነዘር ሲሆን ከፍተኛ ፍንዳታ ተሰምቷል። ዋሽንግተን እስራኤል በጋዛ ላይ የምታደርገውን የቦምብ ጥቃት መደገፏን ተከትሎ በአካባቢው የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች እና ተቋማት ኢላማ እየሆኑ ይገኛሉ።

#hamas #qassam #quds #gaza #palestine #jihad #yemen #lebannon #iraq #iran #islam

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group