Translation is not possible.
የሰው ልጅ!
 
መለአክ ሲፈጠር ኣእምሮ ያለዉ ሆኖ ስሜት አልባ ነው፤
እንስሳ ሲፈጠር ስሜት ያለዉ ሆኖ ኣእምሮ አልባ ነው፤ የሰዉ ልጅ ከሁለቱም ተፈጥሯል የሰዉ ልጅ አእምሮዉ ከስሜቱ ከበለጠ ከመለአክ በላይ ይሆናል። ስሜቱ ከአእምሮው ከበለጠ ግን ከእንስሳ በታች ይሆናል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group