Translation is not possible.
ተውበት አደርጋለሁ ብሎ ወንጀልን መዳፈር
---------
☞ኢብኑል ቀይዪም፦
 
"ብዙ ሙስሊሞች ወንጀልን እንዲዳፈሩ የሚያነሳሳቸው ነገር በተውበት ላይ መመካታቸው ነው። ወንጀለኛ ሰው በወንጀልና በተውበት መካከል አላህ ግርዶሽን ሊያደርግ እንደሚችል ቢያውቅ ኖሮ ፍርሀቱ በጨመረና ወንጀልን ከመዳፈር ልቦናው በራደ ነበር።"
 
📚ጠሪቁ'ል ሂጅረተይን 562
 
☞ተውበት አደርጋለሁ በሚል ሰበብ ወንጀልን መዳፈር የሞኝ ብልጥነት ሲሆን ድንገተኛ ቀደር የመጣ ግዜ ሊጠቅም አይችልምና ጥንቃቄ ያስፈልጋል!
 
✍ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ
Send as a message
Share on my page
Share in the group