Translation is not possible.

"በአላህ እምላለሁ እርሷን ለመውለድ 580 የሄፓሪን መርፌዎችን ወስጃለሁ" በማለት ነበር ህመሟን የገለፀችው። ማህፀኗ ልጅ አልይዝም ብሏት ብዙ ጊዜያትን ወደ አላህ አልቅሳለች። 580 መርፌዎችን ተወግታም ሰበብ አድርሳለች።

አላህም ለዱዓዋ ምላሽ ሰጥቶ ከአመታት በኋላ ሴት ልጅን ወፈቃት። ግና በቅጡ እንኳ የልጅነት ናፍቆቷን ሳታጣጥም በወራሪዋ ጦር ጥቃት ተቀጥፋ እስትንፋሷ ተቋረጠ። የልጇን ጀናዛ ተሸክማ ከልቧ በልቧ ስታነባ አፅናኞቿ አላህን ታመሰግነው ዘንድ ይነግሯታል።

Follow👇👇

Ibnu Zeyn - ابن زين

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group